Call us:
+251910100638
|
Mail us for help:
info.karalosecondary.school@addislearning.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Karalo Secondary School
Karalo Secondary School
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice Board
Blog
Event
Notice
School Information(መረጃ)
Back
School Information(መረጃ)
አጠቃላይ መረጃ
ተልዕኮ(mission)
ራዕይ (vision)
እሴቶች(values)
Resource
Back
Resource
Policy&Strategy
Legal Document
Publication
Gallary
Educational Statics
More
About
Contact Us
Support
Submit Ticket
My Tickets
Status
Login
Announcement
አስቸኳይ ማስታወቂያ
አስቸኳይ ማስታወቂያ
03rd April, 2025
26/07/2017
ማስታወቂያ
ለቀንእና ለማታ መርሃ- ግብር ተማሪዎች በሙሉ !
የ2ኛው መንፈቀ- አመት አጋማሽ ፈተና ሚያዝያ 3፤6፤7 እና 8 ይሰጣል:: ስለሆነም አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ፈተናውን እንድትወስዱ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ
Ø አጋማሽ ፈተናውን ያልወሰደተማሪ እንዳቋረጠ ተቆጥሮ ከአቴንንስ እንደሚሰረዝ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
26/07/2017
ማስታወቂያ
ለማታ መርሃ- ግብር መ/ራን በሙሉ !
የ2017 ዓ.ም የአጋማሽ ፈተና ሚያዝያ 3፤6፤7እና 8 ይሰጣል፡፡ስለሆነም
ሁሉንም ይዘት ያካተተ ፈተና በሀርድ ከሆነ እስከ መጋቢት 29/2017 ዓ.ም በሶፍት ከሆነ ደግሞ እስከ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
ት
/ቤቱ
የሙከራ ፈተና ፕሮግራም
.