Karalo Secondary School
Announcement ተልዕኮ(mission)

ተልዕኮ(mission)

19th March, 2025

 የአካባቢ ነዋሪዎችን እና ባለድርሻ አካላትን በባለቤትነት በማሳተፍ ፈልገው ለሚመጡ ደንበኞች በሙሉ ያለምንም ልዩነት ተስማሚ ፕሮግራሞችን ዘርግቶ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ለአጠቃላይ ትምህርትና ለሙያ ስልጠና ማዘጋጀት የአካባቢው ሕብረተሰብ ወቅታዊ መረጃ የሚያገኝበት ሳይንሳዊ አስተሳሰብና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚቀሰምበት ና ልምድ የሚለዋወጥበት ማዕከል ሆኖ ማገልገል፡፡
.

Copyright © All rights reserved.

Created with