Karalo Secondary School
Announcement አስቸኳይ ማስታወቂያ

አስቸኳይ ማስታወቂያ

03rd April, 2025

ቀን 25/7/2017 ዓ.ም
ለመምህራንና ለአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
የካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት መምህራንና የአስተዳዳር ሠራተኛ በሠራተኞች የፋይዳ ቁጥር ያላቸውንና የሌላቸውን መረጃ ስለጠየቅን በአስቸኳይ በስልካችሁ የገባውን ቁጥር ወይም መታወቂያችሁ ላይ ያለውን የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን ( FAN ) የሚለውን ባለ 16 ዲጂታል ቁጥር በስማችሁ መሰረት እንድትፅፋ እያሳወቅን የፋይዳ ቁጥር የሌለው አስቸኳይ እንድታወጡ ስንል እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ

.

Copyright © All rights reserved.

Created with