Karalo Secondary School
Announcement አጠቃላይ መረጃ(General Information)

አጠቃላይ መረጃ(General Information)

19th March, 2025

           ካራአሎ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር የሚገኝና  ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ተግባሩን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ት/ቤቱ ከቁሳዊ ሃብት አንፃር 5,068 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው፣በአሁኑ ወቅት 3 የመማሪያ ክፍሎችና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ  ክፍሎችና  ቢሮዎችን የያዙ ህንፃዎች፣ 2 የጥበቃና አትክልተኞች ማረፊያ፣ 1የቤተ መፃህፍት ህንፃ፣3 የሰራተኞች ና ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት የያዙ ህንፃዎችያሉት ና በአሁኑ ሰዓት 2615 ተማሪዎች፣ 55 አስተዳደር ሰራተኞች፣166መ/ራን ና 4 ር/መ/ራንን ይዞ የመማር ማስተማር ተግባሩን በማከናወን ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡በእነዚህ አጠቃላይ ህንፃዎች በውስጡ ባሉ ውስን ግብዓቶች የመማርማ ስተማሩን ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡
.

Copyright © All rights reserved.

Created with