በት/ቤታችን ለሴት ተማሪዎች በተመረጡ የት/ት አይነቶች ሲሰጥ የነበረው የSTEEP የክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ፕሮግራም በ28/12/2017 ዓ.ም በት/ት ቤቱ ቤተ-መፃህፍት አዳራሽ በደማቅ ስነ- ስርአት በስኬት ተጠናቋል፡፡ይህ ፕሮግራም ስኬታማ እንዲሆን አስተዋፅኦ ለነበራችሁ አካላት በሙሉ በት/ቤቱ ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ ት/ቤቱ