Karalo Secondary School
Announcement ከክፍለ ከተማ በመጡ ባለሙያ ወ/ሮ ትግስት ለካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት አስተዳድር ሰራተኞች ስልጠና ሰጠዋል፡፡

ከክፍለ ከተማ በመጡ ባለሙያ ወ/ሮ ትግስት ለካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት አስተዳድር ሰራተኞች ስልጠና ሰጠዋል፡፡

07th September, 2026

ቀን 29/12/2018 .

በቀን 29/12/2018 ዓ.ም ከክፍለ ከተማ በመጡ ባለሙያ ወ/ሮ ትግስት ለካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት አስተዳድር ሰራተኞች ስልጠና ሰጠዋል፡፡

በስልጠናዉ የተካተቱ ዝርዝር ሀሳቦች

 1 . እቅድ

v  ምን እንደሚስራ

v  ለማን እንደሚስራ

v  እንዴት እንደሚስራ

v  መቼ እንደሚስራ

2. የራስን ማብቃት እቅድ

Ø  መግቢያ

Ø  የዕቅዱ አላማ    

Ø  የእቅዱ አስፈላጊነት         

Ø  የእቅዱ ወሰን

Ø  ግብ ማስቀመጥ

Ø  ክፍትቶች

Ø  ክፍተቶችን ለመፍታት የሚከናወኑብት ተግባራት

3. የስራ ስታንዳርድ መለኪያዎች

v  መጠን

v  ግዜ

v  ጥራት

v  ድግግሞሽ

v  የተገልጋይ እርካታ

.

Copyright © All rights reserved.

Created with