የአዲስ አበባ ት/ቢሮ የአይቲ መሰረተ ልማት መስፋፋት ዳይክቶሬት ዳይሬከተር መሰረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት ዝቅተኛ ለሆኑ ስልጠና እንዲሰጥ ባዘዘዉ መሰረት የካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለሴት መምህራን መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና ከቀን 16/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት (5) ቀናት በተግባር የተደገፈ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
የድጂታል ደህንነት ዋና መመሪያዎች
Ø ማይክሮሶፍት ወርድ
Ø ማይክሮሶፍት ኤክሴል
Ø ማይክሮሶፍት ፓወርፖይንት
ስልጠናዉን የሰጠዉ አሰልጣኝ የት/ቤታችን አይቲ መምህር አቶ ቢኒያም ነጋ እና አይቲ ባለሙያ ባዩ ዋሴ በጋራ በመሆን ነዉ፡፡





.