Karalo Secondary School
Announcement እናመሰግናለን!

እናመሰግናለን!

05th March, 2025

Day 26/06/2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ት/ቢሮ በወተመህ

ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስተባባሪነት 20 የቤተ ሙከራ ጠረጴዛዎችና 240 ወንበሮችን አሰርቶ በሰጠን መሰረት ተማሪዎች የተግባር ትምህርትንበዚህ መልክ መማር መጀመራቸውን እናበስራለን! በት/ቤቱ ማህበረሰብም ስም እናመሰግለን!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with