Day 24/04/2018 E.Cካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ታህሳስ 24/2018 ዓ ም በሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ጥበቃ እና አስተዳደር ሠራተኞች በረድኤት ቀጠና ማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ኃላፊ በኢንስፔክተር ሙሉነሽ ኃይሌ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ።
በትምህርት ቤቱ ያሉትን የተማሪዎች ፍተሻ፤ የአረንጓዴ ልማት (ግቢዉን በአትክልት የተሸፈነ ማድርግ) እና የመማር ማሰተማሩን ስራ ሰላሙ እና ፀጥተዉ የተከበረ ይሆን ዘንድ በተቋሙ እና በሰራተኞች ላይ ያለዉን ደካማ እና ጠንካራ ጎኖችን በመለየት ዉይይት ተደርጓል፡፡
ከሰራተኞች የተነሱት ጥያቄ እና አስተያየቶች በቂ ምላሽ እና ማብራሪያ ተሰጥጧል፡፡




.