Karalo Secondary School
Announcement የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡

16th September, 2025

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡

(መስከረም 5/2018 ዓ.ም) የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎችም ይፋ ተደርጓል፡፡

ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡
ተብሏል::

ውጤት ለመመልከት አድራሻዎች:-

1. በዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 
2. በቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284 ላይ ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል::

.

Copyright © All rights reserved.

Created with