በዛሬው ዕለት በ11/03/2018ዓ.ም. ከኢን ጀንደር ኸልዝ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ65 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ ለሴቶች ሞዴስ መቀየሪያ ክፍል የሚያገለግሉ የተለያዩ ግብዓቶች በስጦታ የተቀበልን ሲሆን ስጦታውን ያቀረበልንን ተቋም እና የትምህርትቤቱን ችግር ተረድተው ከተቋሙ ጋር ያገናኙንን የየካ ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ዘርፈ ብዙ ምላሽ ቡድን ከልብ እናመሰግናለን።