Karalo Secondary School
Announcement የካራአሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች የሰኞ ጠዋት የእውቀት ሽግግር ተከናዉኗል፡፡

የካራአሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች የሰኞ ጠዋት የእውቀት ሽግግር ተከናዉኗል፡፡

21st March, 2025


 1. በ01/07/2017 ዓ.ም የመሬት መንቀጥቀጥ መንስኤዎችና መከላከያው በጂኦግረፊ መ/ር ….. መ/ር ሞገስ ጊዮን
 2. በ08/07/2017 ዓ.ም የሰውነት ጤና(Vital Oragans) ሁኔታ ና መከላከያ መንገዶች በባዮሎጂ መ/ር …… መ/ርት አስናቀች ሞገስ ሳቢና ማራኪ እንዲሁም ትኩረትን በሚስብ መልኩ ቀርቧል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with