ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም. በካራሎ አ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ከት/ቤቱ ማኔጅመንት እና የተ.ወ.መ.ህ ስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር የጋራ ውይይት አካሂደዋል፡፡
የመወያያ አጀንዳዎች
የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ
መሪ ዕቅድ
መ/አስተዳደር እቅድ
ኪ/ሰብሳቢነት (ብልሹ አሰራር መቅረፊያ) እቅድ
ሒሳብና እንግሊዝኛ ስትራቴጂ
አገልግሎት አሰጣጥ
ሰላምና ፀጥታ
ቅንጅታዊ አሰራር
የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ሃገር አቀፍ ፈተና ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ
የተማሪዎች የዲሲፕሊን መመሪያ ግንዛቤ መፍጠሪያ
ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች
የክፍል ወተመህ ምርጫ (በክፍል 3 ወላጅ፣ 1 ክፍል ኃላፊ፣ 1 ተማሪ)
ማጠናከሪያ ትምህርት መማር፣ የቡድን ጥናት በአግባቡ ማጥናት፣ መደጋገፍ
አርፋጅ ዜሮ ማድረስ(መጨረሻ መግቢያ 2፡15 ሰዓት) መታወቂያ 1 ጊዜ ተበስቶ 2ኛ ከተያዘ/ካረፈደ 250 ብር
በትምህርት ሰዓት ከክፍል ዉጭ በዉሃ፣ መፀዳጃና ህመም ምክንያት ዉጭና ኮሪደር ላይ አለመገኘት
የደንብ ልብስ አሟልቶ መልበስ
የትምህርት ቁሳቁስ አሟልቶ መገኘት፣ መጠቀም
መከባበር(ታላቅ፣ እርስ በርስ፣ መ/ራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች(ጥበቃ)፣ታናሽ)
ኩረጃ ነውርና ወንጀል መሆኑን ተረድቶ በራስ አቅም መስራት
የልማት ስራዎችን መከወን(ቤተ ሙከራ፣ ቤተ መፃህፍት፣ ስፖርት ሜዳ፣ …)
ንብረት በአግባቡ መያዝና መጠቀም(መማሪያ ክፍል፣ በር፣ መስኮት፣ ነጭ ሰሌዳ፣ መቀመጫ ዴስክ፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ መፀዳጃ ቤት፣ …)
ንፅህናን መጠበቅ (የራስ፣ የክፍል፣ የት/ቤት፣ …)
ከሱስ መፅዳት (ሲጋራ፣ መጠጥ፣ትራማዶል፣ …)



.