Karalo Secondary School
Announcement ካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት"የጋራ መግባባት ለሰላማዊ መማር ማስተማር"

ካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት"የጋራ መግባባት ለሰላማዊ መማር ማስተማር"

10th November, 2025

ዛሬ ጥቅምት 28/2018 ዓ.ምበ ካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት"የጋራ መግባባት ለሰላማዊ መማር ማስተማር"በሚል ርእስ፤ በሰላማዊ መማር ማስተማር ዙሪያ እና በ12ኛክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራተጂ ዙሪያ 159 መ/ራን እና 31 የአስተዳዳር ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት ተከናውኗል፡፡


.

Copyright © All rights reserved.

Created with