ቀን9/04/2018 ዓ.ም
የት/ቤታችን የት/ት ክፍል ተጠሪዎች ከደጅአዝማች ወንድራድ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የት/ት ክፍል ተጠሪዎች ጋር በዛሬው እለት የልምድ ልውውጥ አካናውኗል፡፡መ/ራንምይህንን አርአያ በመከተል በመረጣችሁት ት/ቤት በመሄድ ልምድ ልውውጥ እንድታከናውኑ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ