02/06/2018
በካራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት የሰኞ ማለዳ በመ/ራን ሙያዊ ስነ ምግባር፣ ቀላልና ከባድ የዲሲፒሊን እርምጃ የሚያስወስዱ ተግባራት ላይ እውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተከናውኗል፡፡