በካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት የአካል ጉዳተኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡
ከአይነ ስዉራን እና ከአካል ጉዳተኞች ጋራ በመማር ማስተማር፣በ መብቶቻቸዉ እና ግዴታዎቻቸዉ ዙሪያ በቀን 17/4/2018 ዓ.ም በካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት አዳራሽ ስልጠና ተሰጧል፡፡