ለተመዘገበው ውጤት ባለድርሻ አካላት ማለትም መ/ራን ፤ የአስተዳደር ሰራተኞች፤ ወተመህ፤መ/ራንማህበር ፤ተማሪዎች እና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ ት/ቤቱ የላቀ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡ በቀጣይም ከዚህ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናችሁን በአግባቡ በመወጣት ርብርብ እንድታደርጉ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ ት/ቤቱ