ካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በክላስተር ደረጃ በተካሄደው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጥያቄና መልስ ውድድር በትምህርት ደረጃ ሁለተኛ በመውጣት የምስክር ወረቀት በተማሪዎች በተናጠል ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ በመውጣት የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። ለዚህ ውጤት መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ መምህራን ፣ አስተዳደር ፣ ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ ስም ምስጋና እናቀርባለን ። ትምህርት ቤቱ



.