ብሪቲሽ ካዉንስል ባዘጋጀዉ የተማሪዎች እንግሊዘኛ ቋንቋን እና የድጂታል ስኪል ለማሻሻል የተሰሩ መልካም ስራዎች፣ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲሁም በቀጣይ በምን መንገድ መስተካከል እንዳለባቸዉ በቀን 12/03/2019 ዓ.ም ከካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት እና አስኮ 2ኛ/ት/ቤት ለመጡ ርዕሳነ መምህራን ፣የአይቲ ባለሙያ እንዲሁም የእንግሊዘኛ ክበብ ተጠሪ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡