Call us:
+251910100638
|
Mail us for help:
info.karalosecondary.school@addislearning.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Karalo Secondary School
Karalo Secondary School
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice Board
Event
Promotion Form
Regional/National Result Submission Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
የካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ።
የካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ።
22nd December, 2025
የካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ።
(ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም) የካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በክፍል ውስጥ የተማሩት የኢትዮጵያ ህዝቦች የሉዓላዊነት፣ የአንድነትና የነጻነት ታላቅ ተጋድሎ የሆነውን የዓድዋ ድል ታሪክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመገኘት ትምህርታዊ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
ከካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለ ዓድዋ ጦርነት ከየት ጀምሮ፤ የት እና እንዴት ተጠናቀቀ የሚለውን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የነበረውን ታሪክ በትምህርታዊ ጉብኝቱ በአካል ተገኝተው በመመልከታቸው እንደተደሰቱ ገልፀዋል።
በትምህርታዊ ጉብኝቱ ላይ የተገኙ መምህራን በበኩላቸው የዓድዋ ድል መታሰቢያ የእውቀት ማዕከል ከመሆን ባሻገር ተማሪዎች ባዩት ነገር ስለአንድነት እንዲማሩ እድል የሰጠ እንዲሁም በቀጣይ ለሃገራችን ምን ሰርተን እንለፍ የሚለውን ሃሳብም በአዕምሮአቸው እንዲያሰላስሉ እና በተሰማሩበት ዘርፍ ሁሉ ብቁ ዜጋ እንዲሆኑ የሚያደርግ ነው ብለዋል፡፡
.