ቀን 05/01/2019 ዓ.ም በደ/ወንዲራድ ክላስተር ካራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት በዛሬው ዕለት በሱፐርቫይዘር የተሰጡ አስተያየቶች በጥንካሬ Ø ክፍለ ከተማ ሱፐርቫይዘር፣ አስተዳደር ሰራተኞች፣ ወላጆች በሰንደቅ ዓላማ ስነስርዓት ላይ መ/ራንጋዋን ለብሶ መገኘታቸው Ø መደበኛ የመማር ማስተማር ስራ መጀመሩ Ø የሰንደቅ ዓላማ ስነ ስርዓት በአግባቡ መከናወኑ Ø የወላጅ ተወካይ መገኘቱ Ø ለተማሪዎች በትራፊክና ደህንነት ላይ ግንዛቤ መፈጠሩ Ø የቁሳቁስ ለተማሪዎች በተወሰነ ስርጭት መከናወኑ Ø ችቦ ቅብሎሽ መደረጉ Ø የተሻለ ተማሪ ቁጥር መገኘቱ Ø የክፍለ ጊዜ ብክነት አለመኖሩ Ø የመ/ራን ክፍለ ጊዜ ድልድል መደረጉና ፕሮግራሙ ለመ/ራን ተደራሽ መደረጉ Ø የተማሪዎች ክፍል ድልድል በየሴክሽናቸው መለጠፉ Ø መ/ራን ዓመታዊና ሳምንታዊ ዕቅድ ይዘው ክፍል መግባታቸው መሻሻል ያለባቸው Ø ክፍል ኃላፊ መ/ራን ከመጀመሪያው ቀን አቴንዳንስ ቁጥጥር ቢደረግ/ቢጀምሩ Ø ለማላቂያ ቅድመ ዝግጅት ስራዎችና ለተማሪዎች ግንዛቤ መፍጠር ስራ ላይ በጋራ መስራት Ø የተማሪ ቁጥር እንዲጨምር ምራጃዎችን ማድረግ Ø የተገኙ ተማሪወቆችን ያለመቆራረጥ ማስተማር Ø በቂ ግብዓት አለመኖር በሚሉ ዋና ዋና ነጥቦች ዙሪያ አስተያየት ተሰጥቷል፡፡ በመሆኑም ጥንካሬዎችን አጠናክሮ ማስቀጠልና ክፍተቶችን በጋራ በመናበብ ማሻሻል የሁላችን ተግባር ይሁን፡፡

.