Karalo Secondary School
Announcement የጥቀርምት 3/2018 ዓ.ም ሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር

የጥቀርምት 3/2018 ዓ.ም ሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር

13th October, 2025

የካራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት የጥቀርምት 3/2018 ዓ.ም ሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር በመ/ር ነብዩ እሸቴ በሰንደቅ ዓላማ ምንነት፣ ገላጭነት፣ ህግጋት/ድንጋጌዎች፣ የተፈቀዱና የተከለከሉ እንዲሁም ከዜጎች ምን ይጠበቃል በሚል ርዕስ ዙሪያ አጭር ገለፃ አድርገዋል፡፡


.

Copyright © All rights reserved.

Created with