Karalo Secondary School
Announcement በእንግሊዘኛ ክበብ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

በእንግሊዘኛ ክበብ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

01st April, 2025

 ጠንካራ ጎን

  1.       እቅድ በወቅቱ ማቀድ መቻሉ፡፡
2.     የአባላት ሞዝገባ በወቅቱ ማካሄድ መቻሉ
3.    በቅዱ ዙሪያ ተማሪዎች በተገኙበት በዕለተ ሰኞ የማስተዋወቅ ሥራ       መስራቱ፡፡
4.   ልዩ ሥጦታ ወይም የተሻለ ክህሎት ያላቸውን ተማሪዎች በመምረጥ ልዩ   የምክር አገልግሎት በክበቡ ተጠሪ (መ/ር) መሠጠቱ
5.   ለተማሪዎች በተለይ ለክበቡ አባላት ወይም ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች   ለማቅረብ ዳይቸገሩ የሚያቀረቡትን ርዕስ በመምረጥ አዘጋጅቶ በመስጠት   ተለማምደው እንዲመጡ እና እንዲያቀረቡ ማድረግ መቻሉ፡፡
6.   በተማሪዎች ሥነ- ምግባር ዙሪያ በዕለቱ ሰኞ  ክበቡ ተጠሪ ማቅረብ   መቻሉ 
7.   የጥሩ ተማሪ  ባህሪያት    በሚል ርእስ  ለተማሪዎች ማቅረብ መቻሉ
8.   አርፈዶ የሚመጣ ተማሪ እንዳይኖር በክበቡ አባል እና በክበቡ አስተባባሪ   በዕለተ ሰኞ የምክር አገልግሎት መሰጠት መቻሉ፡፡
9.   የክበቡ አባላት ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጡ እና የተለያዩ መልክቶች     ማስተላለፋ መቻሉ።በዚህም የክበቡ አባላት ያላቸውን ችሎታ ከአዲስአበባ ትምህርት ቢሮ ለመጡ እንግዶች  ማሳየት መቻላቸው
10.   በክበቡ አባላት ለት/ቤቱ አስተዳደር በሙሉ (ለመራን በሙሉ እንዱሁም  ለወላጆች እና ለት/ቤት አጋዥ አካላት ምስጋና በተማሪዎች ማቅረብ መቻሉ፡፡
11.   የክበቡ አባላት ተማሪዎች  ግጥም /poem / እና አስተማሪ መልክቶች መተላላፋቸው
12.   ተማሪዎች የልምድ ልውውጥ ማካሄዳቸው (በክበቡ አባላት)
13.   የክበቡ ተጠሪ ሁሌም በዕለተ ሰኞ በመገኘት የማስተባበር ሥራ ሲሰራ መቆየቱ እና አሁንም እየተሰራ መሆኑ
14.  ተማሪዎችን በመምረጥ በክፍል ደረጃ ጥያቄና መልስ ውድድር በማካሄድ ከት/ቤቱ አስተዳደር ጋር በመነጋገር የሸልማት ፕሮግራም በዕለቱ ሰኞ ማክሄድ  የተቻለ ሲሆን  በሁለተኛ ወሰነ ትምህርትም በተመሳሳይ በ10ኛ ክፍል መካሄድ መቻሉ
15.   እቅድ በጋራ በማቀድ (lesson study) በክፍል ደረጃ አንዱ ሲያስተምር ሌሎች በመገምገም ለችግሩ አመላካች መፍትሔ ማሰቀመጥ መቻሉ፡፡
16.   የሚሰጠውን ትም/ት ተጨባጭ ለማድረግ የተለያዩ የቴክኖሎጅ ውጤቶች መጠቀም  ማስተማር መቻሉ
17.   ተማሪዎች  ሲሰለፉ እና መዝሙር  ሲዘምሩ  የክበቡ አባላት እንዳይቸገሩ   መመሪያ  ወይም  instructions  በማዘጋጀት  ሚኒሚድያ ማስቀመጥ መቻሉ  
18.   በክበቡ አባላት አስተማሪ (Analogy) ማቅረብ መቻሉ
19.   በክበቡ አባላት አስተማሪ የማነቃቂ ትም/ት መስጠቱ ።በዚህም  አጠቃላይ           4ቱን መሰረታዊ ክህሎቶች ማሻሻል መቻላቸው
20.    በክበቡ አባላት (ተማሪዎች ) እንግሊዘኛ ትምህርት ያለውን  ጠቀሜታ     እና  የትምህርት ኤነት ላይ ወዘተ ማቅረቡ
21.   ተማሪዎች ለእንግሊዘኛ ያላቸው አመለካከት እንዲጨምር (በእንግሊዘኛ)  ትም/ት እና በሂሳብ   ውጤታቸው ከ50 በላይ መሆን እንዳለበት  መምከር  መቻሉ
22.     
እንዴት ተማሪዎች ዳንግግር ክህሎታቸውን ማዳበር እንዳለባቸው መሞከር መቻሉ

       ደካማ ጎን

   1.           በተወሰነ ተማሪዎች ላይ ያለው የሰዓት አከባበር ደካማ መሆን
2.    ሁሉም ተማሪዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለሰልፍ ላይ አለመገኘት ተዘጋጁ ተማሪዎች በተወሰኑ ተማሪዎች ብቻ መቅረቡ
3.   የአቅርቦት አለመኖር ምሣሌ የክበቡ ኮምፒተር ወይም በቂ የመለማመጃ   የእጅ  ማይክ አለመኖር
4.   ተወሰኑ ተማሪዎች ፈላጎት ማጣት ወይም ማፈር ወዘተ
5.   ተደራራቢ ፕሮግራም መኖር

 የተወሰዱ መፍትሔዎች

-    በአለዉ አቅረቦት መጠቀም መቻሉ
-    ለተማሪዎች በቂ የምክር አገልግሎት መስጠት  ፣ሚኒሚድያን እንዲሁም  እንግሊዘነኛ ክበብ ክፍልን በመጠቀም ለችግሮች መፍትሔ መስጠት መቻሉ 

  የመጣ ለውጥ

-    የተማሪዎች ተሳትፎ እንዲጨምር  እና በክበቡ ላይ ያላቸው አመለካከት   የተሻለ እንዲሆን መደረጉ  ወዘተ

.

Copyright © All rights reserved.

Created with