በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ ምግባር ክበብ መልካም ስነ ምግባር ያሸልማል በሚል መርህ ከየካ ክፍለ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእውቅና ምስክር ወረቀት እንዲሁም የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ቃልኪዳን ሸለመ በከተማ ደረጃ የምስክር ወረቀትና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላታል። እናመሰግናለን!