በካራሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ11ኛ ክፍል የጋዜጠኝነት ትምህርት ተማሪዎች በንድፈ ሃሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር ለመመልከት ያግዛቸው ዘንድ ሚያዝያ 30/ 2018 ዓ.ም በአዲስ ሚድያ ኔትወርክ እና በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት በመገኘት ትምህርታዊ ጉብኝት አድርገዋል።
በሁለቱም ተቋማት በኩል ተደረገልን መልካም አቀባበል እና መስተንግዶ ከልብ እናመሰግናለን
እንዲሁም ግዜያቸውን ሰውተው ፕሮግራሙን ያመቻቹትን የጋዜጠኝነት የሙያ ትምህርት መምህር መምህር ፋሲልን በትምህርትቤቱ ስም ከልብ እያመሰገንን ይበል ብለናል።





.