Karalo Secondary School
Announcement የእውቅና የምስክር ወረቀት

የእውቅና የምስክር ወረቀት

22nd September, 2025

ዛሬ መስከረም 11 2018ዓ.ም በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ላመጡ 75 ተማሪዎች የእንኳን ደሳላችሁ እና የሽኝት በርሃ ግብር ተከናወነ።
* በፕሮግራሙ ላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እና ወላጆች ፤ የቀጣይ 2018ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው እንዲሁም ምህራኖች፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የት/ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ አባላት የተሳተፋ ሲሆን።
* ለሁሉም የማለፊያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና የምስክር ወረቀት፣ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 3 የተፈጥሮ ሳይስ ተማረዎች፤ 3 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሴት ተማሪወዎች ከፍተኛ ላስመዘገበች 1 ሴት ተማሪ በልዩ ተሸላሚነት የማረታቻ የገንዘብ ሽልማት በት/ቤቱ ወተመህ አማካኝነት ተበርክቶላቸዋል።
* በመጨረሻም በምስጋናና በወላጆች ምርቃት የእለቱ መርሃግብር ተጠናቋ።


.

Copyright © All rights reserved.

Created with