በካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት በቀን 18/06/2017 ዓ.ም ጀምሮ የኤሌክትሮኒክስ እና የተማሪ ደስክ እንዲሁም በቢሮ ያሉትን ወንበሮች በመለየት ጥገና የሚያስፈልጋቸዉን በመጠገን እና መጠገን የማይችሉትን የመለየት ስራ ተከናዉኗል፡፡