ዛሬ በቀን 03/02/2018 በትምህርት ቤታችን በተግባራዊ ጥናትና ምርምር ዙሪያ ላይ አጭር የግንዛቤ ማሰጨበጫ ሰልጠና በዚህ መልኩ ተሰጠ ሥልጠናዉን የሰጡልን የትምህርትቤታችን መምህር የሆኑት መምህር መብራቱ ጫኔ በትምህርትቤታችን ስም እናመሰግናለን እያልን በየዲፓርትመንታችሁ ለዚህ ተግባር በአስተባባሪነት የተወከላችሁ መምህራን ለስራዉ ትኩረት ሰጥታችሁ በተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ ፐሮፖዛላችሁ ገቢ እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡



.