በካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤትበኢ-ስኩል ስይስተም አጠቃቀም እና አተገባበር ዙሪያ ለመምህራን እና አስተዳድር ሰራተኞች በ27/06/2017ዓ.ም እና በ28/06/2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በተግባር የተደገፈ ስልጠና መስጠት ተችሏል። በፎቶ የተደገፈ