Karalo Secondary School
Announcement እንኳን ደስ አላችሁ!!!

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

31st March, 2025

በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥ 2 ክላስተር መጋቢት 20/2017ዓ.ም. በኢሊሌ ሆቴል ተዘጋጅቶ በነበረው የታክስና ጉሙሩክ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር የካራሎ አ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ጀግኖቹ ተማሪዎች ተማሪ ፊራኦልና ተማሪ ምስክር ከ8ት/ቤቶች ከተውጣጡ 15 ተማሪዎች 1ኛ ና 2ኛ በመውጣት በጀግንነት አሸንፈው  ተመልሰዋል። እንዲሁም ተማሪ ፊራኦል ክላስተሩን ወክሎ በቀጣይ የሚወዳደር ይሆናል። ስለሆነም የት/ቤታችን መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።



.

Copyright © All rights reserved.

Created with