ካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የየካቲት 9/06/2018 ዓ ዓም የሰኞ ማለዳ እዉቀት ሽግግር በመምህር ታጋይ መኮንን በአድዋ አደራ ፣ አንድነት ፣ ሉዓላዊነት እና ማንሰራራት በሚል ርዕሰ ላይ ቀርቧል ።