Karalo Secondary School
Announcement መስከረም 6/2019 ዓም ከትምህርት ቤቱ ጋር በቅንጅት በመስራት የተማሪዎችን ስነምግባር

መስከረም 6/2019 ዓም ከትምህርት ቤቱ ጋር በቅንጅት በመስራት የተማሪዎችን ስነምግባር

17th September, 2026

ካራአሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ መስከረም 6/2019 ዓም ከትምህርት ቤቱ ጋር በቅንጅት በመስራት የተማሪዎችን ስነምግባር እና ውጤት ማሻሻል ላይ ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱ የወረዳ 12 ፅህፈት ቤቶች እና የትምህርት ቤቱ ስራ ክፍሎች የዓመቱን ዕቅድ የጋራ በማድረግ እና በማፅደቅ እንዲሁም የቀጣይ ግንኙነት ጊዜ በመወሰን የእለቱ ውይይት ተጠናቋል ።


.

Copyright © All rights reserved.

Created with