Karalo Secondary School
Announcement የተማሪዎች የእግር ኳስ ውድድር መጋቢት 5/2017 ዓ.ም. በደመቀ እና በአማረ ሁኔታ ፍጻሜውን አግኝቷል።

የተማሪዎች የእግር ኳስ ውድድር መጋቢት 5/2017 ዓ.ም. በደመቀ እና በአማረ ሁኔታ ፍጻሜውን አግኝቷል።

16th March, 2025

በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1ኛ መንፈቀ ዓመት ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የተማሪዎች የእግር ኳስ ውድድር መጋቢት 5/2017 ዓ.ም. በደመቀ እና በአማረ ሁኔታ ፍጻሜውን አግኝቷል።
* በእለቱ ለዋንጫ የደረሱት የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ቡድኖች ሲሆኑ በ12ኛ ክፍሎች አሸናፊነት ተጠናቋል።
* ፕሮግራሙን በአማረ ሁኔታ እንድናከናውን ሙሉ ስፖንሰር በመሆን ለደገፈን የት/ቤቱ ወተመህ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴን ከልብ እናመሰግናለን።


.

Copyright © All rights reserved.

Created with