Karalo Secondary School
Announcement የአዋጭ ፋውንዴሽ ከፍተኛ አመራሮች ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የኘሮጀክት ሃላፊዎች ጋር በጋራ በትምህርት ቤታችን በመገኘት 42 ካርቶን የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ አድርገውልናል።

የአዋጭ ፋውንዴሽ ከፍተኛ አመራሮች ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የኘሮጀክት ሃላፊዎች ጋር በጋራ በትምህርት ቤታችን በመገኘት 42 ካርቶን የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ አድርገውልናል።

16th March, 2025

በመጋቢት 5 2017ዓ.ም. የአዋጭ ፋውንዴሽ ከፍተኛ አመራሮች ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የኘሮጀክት ሃላፊዎች ጋር በጋራ በትምህርት ቤታችን በመገኘት 42 ካርቶን የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ አድርገውልናል።
ለተደረገልን ከፍተኛ ድጋፍ የአዋጭ ፋውንዴሽንን ከልብ እናመሰግናለን። አመስግኑልን እንዲሁም የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮን እኛን መርጠው ፋውንዴሽኑን ስላመጡልን ክልብ እናመሰግናለን::

.

Copyright © All rights reserved.

Created with