በኢትዮጵያ ለ33ኛ ለሚከበረው የአካል ጉዳተኞች ቀን አከባበር አስመልክቶ በሰኞ ህዳር 29/2018 ዓ/ም ማለዳ እውቀት ሽግግር በመምህርት ጤናዬ ምህረቴ አማካኝነት ቀርብዋል ።