Karalo Secondary School
Announcement የሰኞ ማለዳ እውቀት ሽግግር ዛሬ ህዳር 22/2018 ዓም

የሰኞ ማለዳ እውቀት ሽግግር ዛሬ ህዳር 22/2018 ዓም

01st December, 2025

የሰኞ ማለዳ እውቀት ሽግግር ዛሬ ህዳር 22/2018 ዓም በኢትዮኮደርስ አፕሎድ አደራረግ ላይ በአይቲ መምህር መምህር ቢኒያም ነጋ ለተሳታፊ መምህራን የቀረበ ሲሆን በቀጣይ ሁሉም መምህር ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖር ሰፋ ባለ ሁኔታ ቢሰጥ የተሻለ መሆኑን ሃሳብ የተሰጠና በቀጣይ እንደሚሰራ በመግባባት የእለቱ ፕሮግራም ተጠናቐል


.

Copyright © All rights reserved.

Created with