Call us:
+251910100638
|
Mail us for help:
info.karalosecondary.school@addislearning.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Karalo Secondary School
Karalo Secondary School
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice Board
Event
Regional/National Result Submission Form
Online Admission
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
More
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
በ2016 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተፈትነው ወደዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 46
በ2016 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተፈትነው ወደዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 46
08th October, 2024
የካራአሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የካራአሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2016 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተፈትነው ወደዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 46 ሲሆን ካሉት የመንግስት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በክፍለ ከተማ ደረጃ 3ኛ እንዲሁም ከ500 በላይ ያስመዘገቡ 2 ተማሪዎች በብቸኝነት የካራአሎ ት/ቤት ነው፡፡ ሁለቱ ተማሪዎች በከተማ ደረጃ እንዲሁም በክፍለ ከተማ ደረጃ መስከረም 27/2017 ዓ.ም በተካሄደ የዕውቅናና ሽልማት ፕሮግራም የግብዓትና ገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ለዚህ ውጤት መሳካት ጉልህ ሚና ለነበራችሁ ባለቤት ለሆናችሁ ተማሪዎች፣ አጠቃላይ በይበልጥም በተለያየ መንግድ ተማሪዎችን ስትደግፉ የነበራችሁ የ12ኛ ክፍል መ/ራን፣ ወተመህ አባላት የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሰጥ ላበረከታችሁ ድጋፍ፣ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች፣ አስተዳደር፣ ሱፐርቫይዘሮች፣ በአጠቃላይ ለዉጤቱ መሳካት አሻራችሁን ላሳረፋችሁ ሁሉ በት/ቤቱ ስም ላቅ ያለ ምስጋና እያቀረብን በ2017 ትምህርት ዘመንም ይህንን መነሻ በማድረግ በየደረጃው ያላችሁ ባለድርሻ አካላት ከዚህ በበለጠ ድጋፍና ክትትል በማድረግ በሁሉም የክፍል ደረጃ ጭምር የተማሪዎች ስነ ምግባርና ውጤት በማሻሻል የት/ቤቱ ገፅታ ወደተሻለ ደረጃ እንደምናሳድግ በመተማመን ለነበረው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ!!!
.