በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የታህሳስ 20 2018 የሰኞ ማለዳ የእውቀት መርሃ ተካሄደ ''የእውቀት ሽግግሩ በተማሪዎች ስነምግባር ላይ የወላጆ፣ የመምህራን፣ የዩኒት መሪዎች ፣ የክፍል ሃላፊ መምህራን እና የርዕሰ መምህራን ድርሻ።'' በሚል ርዕስ በመምህ ካሳሁን የቀረበ ሲሆን ተሳተፊዎች በተማሪዎች ስነምግባር ላይ ተጨማሪ ሃሳብ ሰጥተው መርሃ ግብሩ ተጠናቋል።