Karalo Secondary School
Announcement በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የካቲት 29 ወይም ማርች 8 የሴቶች ቀን በድምቀት አክብረናል።

በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የካቲት 29 ወይም ማርች 8 የሴቶች ቀን በድምቀት አክብረናል።

10th March, 2025

በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የካቲት 29 ወይም ማርች 8
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ ግዜ እንዲሁም በአገራችን ደግሞ ለ49 ግዜ የሚከበረውን አለማቀፋን የሴቶች ቀን በድምቀት አክብረናል።
በፕሮግራሙ
ጠዋት በሰልፍ ስነ ስርዓት
* የስነጽሑፍ ስራዎች
* ዕለቱን የሚመለከት ሙዚቃ
* ጥያቄና መልስ ወድድር
* ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፍኬት የማበርከት ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን
ከሰዓት በዃላ በመምህራን ማረፊያ
* ዕለቱን መሰረት ያደረገ የማህበረሰብ ውይይት
* አዝናኝ ጨዋታዎች
* ግጥም
* የልምድ ማጋራት በአንጋፋ ሴቶች
* የእለቱን ሴት እናት አንባሳደራችንን ሰርፕራይዝ በማድረግና በመሸለም የዕለቱ መርሃግብር የተጠናቀቀ ሲሆን።
በተጨማሪም የወንድ መምህራን የእግር ኳስ ቡድን ወረዳ 10 የእግር ኳስ ቡድን በመለያ ምት 5 ለ 4 በማሸነፍ ለበዓሉ ትልቅ ድምቀት ሆኗል።
በዚህ የተሳተፋችሁ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with