በካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት የ2019 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ አመት ሪፖርት ለትምህርት ቤቱ መምህራን እና አስተዳድር ሰራተኞች በት/ቤቱ ር/መምህር አቶ አንዳርጋቸዉ ግርማ ቀርቦ ዉይይት ተደርጎበታል፡፡
በዚህም ሪፖርት ጠንካራ ፣ደካማ ፣ያጋጠሙ ችግሮች
እና ወደፊት ሊተገበሩ የታቀዱት ተግባራት እንዲሁም ችግሮች ሲያጋጥሙ በምን መንገድመፍታት እንዳለብን በሰፊዉ ዉይይት ተደርጓል፡፡
በመጨረሻም ከመምህራን እና ከአስተዳድር ሰራተኞች ገንቢ ጥያቄ እና አስተያየቶች የተነሱ ሲሆን ለጥያቄዎችም አቶ አንዳርጋቸዉ ግርማ ምላሽ እና ማብራሪያ እንዲሁም የስራ አቅጣጫ በመስጠት ተጠናቋል፡፡





.