በ2017 ዓ.ም በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስካውት ክበብ ሰለጣኝ አባላት ትኬቶችን በመሸጥ ባሰባሰቡት ገንዘብ የወላጅ ኮሚቴና መመምህራን በተገኙበት ነድያንን እና አቅመደካሞችን በመሰብሰብ በጥቅሉ ለመቶ ሃምሳ (150) ሰዎች መዓድ አጋርተዋል።