በ 2017 በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ 11ኛ ክፍል የጋዜጠኝነት ትምህርት ሙያ ተማሪዎች በአዲስ ሚድያ ኔትወርክ ተቋም በመገኘት በቲዎሪ የተማሩት የጋዜጠኝነት ትምህርትን በተግባር ለማየት የሚያስችል ትምህርታዊ ጉብኝት አከናውነዋል። ጉብኝቱ እንዲሳካ ላስባበሩልን መምህርት መምህርት ማህሌት ከልብ እናመሰግናለን ። እንዲሁም ሃሳቡን ተቀብለው በልዩ ዝግጅት ተማሪዎቻችንን በአክብሮት ላስተናገዱልን የአዲስ ሚድያ ኔትወርክ የማኔጅመንት አባላት፣ ጉብኝቱን ላስባበሩልንና ላስጎበኙንን የተቋሙ ሰራተኛች ከልብ አናመሰግናለን። አውነትም የትውልዱ ድምጽ ለመሆን እየተጋ ያለ ተቋም መሆኑን በተግባር አይተን ምስክር ሆነናል ። እንዲሁም በጨዋነት ጉብኝቱን ተካፍላችሁ ለተመለሳችሁ እንቁ ተማሪዎቻችን በትምህርት ቤቱ ስም ከልብ እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን ።