በካራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት መስከረም 05/2019 ዓ.ም የትምህርት አጀማመር አጠቃላይ የተማሪዎች መብት በማሳወቅ፣ የደብተርና ዩኒፎርም ስርችት፣ የችቦ ቅብብሎሽና በየካ ክፍለ ከተማ ትራፊክ ቁጥጥር ፅ/ቤት የመንገድ ላይ ደህንነት ግንዛቤ በመፍጠር የደ/ወንዲራድ ክላስተር የካራራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት ሱፐርቫይዘር አቶ አብዮት ድንቁ በተገኙበት ፕሮግራሙ የተከናወነ ሲሆኑ ከፕሮግራም መጠናቀቅ በኋላ ተማሪዎቸ በምድብ ሴክሽናቸው እንዲሁም ዓመታዊና ሳምንታዊ ዕቅድ በር/መ/ራን እንዲሁም በት/ክፍል ተጠሪዎች ተረጋግጦ በክፍለ ጊዜያቸው መሰረት በክፍላቸው ገብተዋል፡፡










.