Karalo Secondary School
Announcement በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የትያትር ቡድን

በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የትያትር ቡድን

18th September, 2024

        በካራሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የትያትር ቡድን 

  በካራሎ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት የትያትር ቡድን ከሚኒ ሚዲያ አገራችንን እንወቅ ክበብና የበህልና ኪነጥበብ ክበብ ጋር በመተባበር    05/10 /2016 .. በአይነቱ ልዩ የሆነና የዓመቱ የመጨረሻ የኪነጥብ መርሐግብር በአማረ እና በደመቀ ሁኔታ ተከናውኗል። በመርሐግብሩ የተለያዩ ግጥሞች፣ መነባንቦች፣ ወጎችና ውብ ሙዚቃዎች የተካተቱ ሲሆን ይህንን ዝግጅት ላስተባበሩ የሚኒ ሚዲያ፣ አገራችንን እንወቅ ክበብና የበህልና ኪነጥበብ ክበብ አስተባባሪ መምህራን ከልብ እናመሰግናለን።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with