የካራሎ አ/2ኛ/ደ/ት/ቤት የታህሳስ 13 2018ዓ ዕለተ ሰኞ የዕውቀት ሽግግር መርሃ የመምህራን መረጃ አያያዝ ከተለያዩ አደረጃጀቶች፣ ከትምህርት ክፍሎች፣ ከመምህራን ስራ አፈጻጸም እና መሰል ጉዳዮች አንጻር እጭር እና አስተማሪ በሆነ መንገድ የቀረበ ሲሆን መረጃውን ያቀረቡልንን የኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል ተጠሪ መ/ር ካሳሁን አጥናፋን ከልብ እናመሰግናለን።