Karalo Secondary School
Announcement የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት ለማሻሻል የሚከናወኑ ተግባራት

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት ለማሻሻል የሚከናወኑ ተግባራት

16th April, 2025

ቀን 08/08/2017 ዓ.ም

ካራአሎ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት ለማሻሻል የሚከናወኑ ተግባራትና ከባለድርሻ አካላት ጋር ከኃላፊነት አንፃር ውይይት ተደርጎ በቀጣይ የተሻለ ስራ መስራት እንደሚያስፈልግና እንዳለብን በመግባባት የዕለቱ ውይይት ተጠናቋል፡፡ ለተግባሩ ቀጣይነት በኃላፊነት አጭር የጥናት ርዕስና ፍላጎት መነሻ በማድረግ ዝርዝር ሃሳቦችን ያቀረበው መ/ር ግዛቸው በላይነህ እና በተባባሪነት የሰሩ መ/ራንን በት/ቤቱ ስም እናመሰግናለን፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with