Karalo Secondary School
Announcement ጥብቅ ማስታወቂያ ለካራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት 11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ

ጥብቅ ማስታወቂያ ለካራአሎ 2ኛ ደ/ት/ቤት 11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ

16 Jul 2026

የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን በተደጋጋሚ ቢገለፅም አሁንም ያልተጋኛችሁ ተማሪዎች ት/ቤቱ ከምዝገባ ጀምሮ ምንም ዓይነት አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በምድባችሁ ተገኝታችሁ እንድትማሩ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡ት/ቤቱ

Copyright © All rights reserved.

Created with