በካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት መምህራኖችና አስተዳደር ሰራተኞችበሙሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪና የሰውሃብት አስተዳደር ጽ/ቤት መረጃ እያሰባሰበ መሆኑ ይታቃል፡፡ በዚሁ መሰረት መረጃውን መሰብሰብ ስለተጀመረ ከ2/11/18 ዓ.ም ጀምሮ 6/11/18 ድረስ ከ2.30 ጀምሮ እስከ 9.00ሰዓት ድረስ በት/ቤቱ የሰውሃብት ቢሮ ተገኝታችሁ መረጃውን እንድትሞሉ እያሳወቅን በወሊድ ፈቃድ ላይ ያላችሁ ፣ በህመም ላይያላችሁ እና የአመት ፈቃድ ላይ ያላችሁ በአጠቃላይ የፋይዳ መታወቂያ ያወጣችሁበትን ሲም ካርድ እና ፋይዳ ያወጣችሁበትን ሞባይልስልካችሁን ይዛችሁ በአካል ተገኝታችሁ መሙላት ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እያሳወቅን በተጠቀሰው ጊዜ መጥታችሁ መረጃውንእንድትሞሉ እያሳወቅን በወቅቱ መጥታችሁ ለማትሞሉ ሰራተኞች ኃላፊነቱን የማንወስድ መሆናችንን እንገልጻልን፡፡
የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን