በካራአሎ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለ12 ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከቀን 10/09/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ሰዓት ውጭ ማለትም በዕረፍት ,በምሳ , ከ9:00 ሰዓት በሓላ የonline ፈተና ድጅታል ላይበራሪ መለማመድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች ደግሞ ካማራ ላብራቶሪ እና አይቲ ላብ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።